አሻራ ለዲሞክራሲ ዘመቻ

    በአገርዎ የወደፊት አቅጣጫ ላይ አሻራዎን ያሳርፉ / Make your mark on the future of your motherland!

    አገር ወደፊት ልትራመድ የምትችለው ከትናንትናው በተማሩ፣ የዛሬውን በተረዱና ለነገው መልካም ራእይ ባላቸው አስተዋይ ልጆቿ ነው። ዜግነትን መሰረት ያደረገ ዲሞክራሲያዊ ስርአት በአገራችን እውን ሊሆን የሚችለው አስተዋይ የኢትዮጵያ ልጆች ከመቸውም በበለጠ ሁኔታ ተሳትፎ ማድረግ ሲችሉ ብቻ ነው። ስለሆነም፣ ከዳር ቆመው አይመልከቱ፤ ይሳተፉ! ዜግነትን ያማከለ ፍትሀዊ ስርአት ይመሰረት ዘንድ የበኩለዎን ድርሻ ይወጡ፤ አሻራዎን ያሳርፉ!

    You have no teams at this time.

    Be the first person to donate to the cause!

    © Citizens for Social Justice International Council / ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ አለምአቀፍ ካውንስል . Powered by GiveSmart Fundraise Terms |Privacy Policy